ኢሳይያስ 59:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ላደረጉት ነገር ብድራት ይከፍላቸዋል፦+ ቁጣን ለባላጋራዎቹ፣ በቀልን ለጠላቶቹ ይከፍላል።+ ለደሴቶችም የሚገባቸውን ዋጋ ይከፍላቸዋል።