ኢሳይያስ 1:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 እናንተ በተመኛችኋቸው ግዙፍ ዛፎች ያፍራሉና፤+በመረጣችኋቸው የአትክልት ቦታዎች* የተነሳም ትዋረዳላችሁ።+ ኢሳይያስ 65:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሱ ዘወትር በፊቴ እኔን የሚያስከፋ ነገር ይፈጽማሉ፤+በአትክልት ቦታዎች ይሠዋሉ፤+ በጡቦችም ላይ የሚጨስ መሥዋዕት ያቀርባሉ።