2 ነገሥት 17:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የአምላካቸውን የይሖዋን ትእዛዛት በሙሉ ተዉ፤ ለራሳቸውም ከብረት የተሠሩ ሁለት የጥጃ ሐውልቶችን* አበጁ፤+ የማምለኪያም ግንድ*+ ሠሩ፤ ለሰማያት ሠራዊት ሁሉ ሰገዱ፤+ እንዲሁም ባአልን አገለገሉ።+ ኤርምያስ 17:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስራኤል ተስፋ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣አንተን የሚተዉ ሁሉ ያፍራሉ። አንተን* የሚክዱ ስማቸው በአፈር ላይ ይጻፋል፤+ምክንያቱም የሕያው ውኃ ምንጭ የሆነውን ይሖዋን ትተዋል።+
16 የአምላካቸውን የይሖዋን ትእዛዛት በሙሉ ተዉ፤ ለራሳቸውም ከብረት የተሠሩ ሁለት የጥጃ ሐውልቶችን* አበጁ፤+ የማምለኪያም ግንድ*+ ሠሩ፤ ለሰማያት ሠራዊት ሁሉ ሰገዱ፤+ እንዲሁም ባአልን አገለገሉ።+
13 የእስራኤል ተስፋ የሆንከው ይሖዋ ሆይ፣አንተን የሚተዉ ሁሉ ያፍራሉ። አንተን* የሚክዱ ስማቸው በአፈር ላይ ይጻፋል፤+ምክንያቱም የሕያው ውኃ ምንጭ የሆነውን ይሖዋን ትተዋል።+