-
ኢሳይያስ 10:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በእስረኞች መካከል ተኮራምታችሁ ከመቀመጥና
በሞቱ ሰዎች መካከል ከመውደቅ በስተቀር የምታተርፉት ነገር የለም።
ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤
ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+
-
4 በእስረኞች መካከል ተኮራምታችሁ ከመቀመጥና
በሞቱ ሰዎች መካከል ከመውደቅ በስተቀር የምታተርፉት ነገር የለም።
ከዚህ ሁሉ የተነሳ ቁጣው አልተመለሰም፤
ይልቁንም እጁ ለመምታት ገና እንደተዘረጋ ነው።+