አሞጽ 2:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የችግረኞችን ራስ በምድር አፈር ላይ ይረግጣሉ፤+የየዋሆችንም መንገድ ይዘጋሉ።+ አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ግንኙነት በመፈጸምቅዱስ ስሜን ያረክሳሉ። 8 የብድር መያዣ አድርገው በወሰዱት ልብስ+ ላይ በየመሠዊያው ሥር ይተኛሉ፤+መቀጫ በማስከፈል ያገኙትን የወይን ጠጅ በአማልክታቸው ቤት* ይጠጣሉ።’
7 የችግረኞችን ራስ በምድር አፈር ላይ ይረግጣሉ፤+የየዋሆችንም መንገድ ይዘጋሉ።+ አባትና ልጅ ከአንዲት ሴት ጋር ግንኙነት በመፈጸምቅዱስ ስሜን ያረክሳሉ። 8 የብድር መያዣ አድርገው በወሰዱት ልብስ+ ላይ በየመሠዊያው ሥር ይተኛሉ፤+መቀጫ በማስከፈል ያገኙትን የወይን ጠጅ በአማልክታቸው ቤት* ይጠጣሉ።’