አሞጽ 6:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ወደ ካልኔ ተሻግራችሁ ተመልከቱ። ከዚያም ተነስታችሁ ወደ ታላቋ ሃማት+ ሂዱ፤የፍልስጤማውያን ከተማ ወደሆነችውም ወደ ጌት ውረዱ። እነሱ ከእነዚህ መንግሥታት* ይሻላሉ?የምድራቸውስ ስፋት ከእናንተ ይበልጣል?
2 ወደ ካልኔ ተሻግራችሁ ተመልከቱ። ከዚያም ተነስታችሁ ወደ ታላቋ ሃማት+ ሂዱ፤የፍልስጤማውያን ከተማ ወደሆነችውም ወደ ጌት ውረዱ። እነሱ ከእነዚህ መንግሥታት* ይሻላሉ?የምድራቸውስ ስፋት ከእናንተ ይበልጣል?