-
2 ነገሥት 19:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እነሆ፣ የአሦር ነገሥታት ሌሎቹን አገሮች ሁሉ ፈጽመው በማጥፋት ያደረጉትን ነገር ሰምተሃል።+ ታዲያ አንተ ብቻ ከዚህ የምታመልጥ ይመስልሃል?
-
-
2 ነገሥት 19:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የሃማት ንጉሥ፣ የአርጳድ ንጉሥ፣ የሰፋርዊም ከተሞች ንጉሥ እንዲሁም የሄና እና የኢዋ+ ነገሥታት የት አሉ?’”
-