-
2 ዜና መዋዕል 32:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የሰናክሬም አገልጋዮች በእውነተኛው አምላክ በይሖዋና በአገልጋዩ በሕዝቅያስ ላይ ሌላ ብዙ ነገር ተናገሩ።
-
-
2 ዜና መዋዕል 32:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 የሰው እጅ ሥራ በሆኑት በሌሎች የምድር ሕዝቦች አማልክት ላይ እንደተናገሩ ሁሉ፣ በኢየሩሳሌም አምላክ ላይም ተናገሩ።
-