የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 9:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 መሬቱ እስኪንቀጠቀጥ ድረስ በኃይል የሚረግጡ ሰልፈኞች ጫማ ሁሉ

      እንዲሁም በደም የተጨማለቀ ልብስ በሙሉ

      ለእሳት ማገዶ ይሆናል።

  • ኢሳይያስ 30:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 እነሆ፣ የይሖዋ ስም በቁጣው እየነደደ

      ጥቅጥቅ ካለ ደመና ጋር ከሩቅ ይመጣል።

      ከንፈሮቹ በቁጣ ተሞልተዋል፤

      ምላሱም እንደሚባላ እሳት ነው።+

  • ኢሳይያስ 31:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አሦራዊውም የሰው ባልሆነ ሰይፍ ይወድቃል፤

      የሰው ያልሆነም ሰይፍ ይበላዋል።+

      እሱም ሰይፉን ፈርቶ ይሸሻል፤

      ወጣቶቹም የግዳጅ ሥራ ይሠራሉ።

       9 ቋጥኙ እጅግ ከመፍራቱ የተነሳ ደብዛው ይጠፋል፤

      መኳንንቱም ምልክት ሆኖ የሚያገለግለውን ምሰሶ ሲያዩ ይሸበራሉ” ይላል

      ብርሃኑ* በጽዮን፣ እቶኑም በኢየሩሳሌም የሆነው ይሖዋ።

  • ናሆም 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በቁጣው ፊት ማን ሊቆም ይችላል?+

      የንዴቱን ትኩሳት ሊቋቋም የሚችልስ ማን ነው?+

      ቁጣው እንደ እሳት ይፈስሳል፤

      ዓለቶችም ከእሱ የተነሳ ይፈረካከሳሉ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ