የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 28:20, 21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 በመጨረሻም የአሦር ንጉሥ ቴልጌልቴልፌልሶር+ እሱን ከመርዳት ይልቅ በእሱ ላይ ዘምቶ አስጨነቀው።+ 21 አካዝ የይሖዋን ቤት እንዲሁም የንጉሡን ቤትና*+ የመኳንንቱን ቤቶች አራቁቶ ለአሦር ንጉሥ ስጦታ አበረከተ፤ ይህ ግን ምንም የፈየደለት ነገር የለም።

  • ሆሴዕ 5:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ኤፍሬም ሕመሙን፣ ይሁዳም ቁስሉን ሲመለከት

      ኤፍሬም ወደ አሦር ሄደ፤+ ወደ ታላቅ ንጉሥም መልእክተኞች ላከ።

      ይሁንና ንጉሡ እናንተን ሊፈውሳችሁ አልቻለም፤

      ቁስላችሁንም ሊያድን አልቻለም።

  • ሆሴዕ 14:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አሦር አያድነንም።+

      ፈረሶችን አንጋልብም፤+

      ከእንግዲህም ወዲህ የገዛ እጆቻችን የሠሩትን “አምላካችን ሆይ!” አንልም፤

      አባት የሌለው ልጅ ምሕረት ያገኘው በአንተ ነውና።’+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ