-
ዘፀአት 14:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ፈርዖንም ስለ እስራኤላውያን ‘ግራ ተጋብተው በምድሪቱ ላይ እየተንከራተቱ ነው። ምድረ በዳው ጋሬጣ ሆኖባቸዋል’ ማለቱ አይቀርም።
-
-
ዘፀአት 14:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ግብፃውያኑ ተከታተሏቸው፤+ እስራኤላውያን በበዓልጸፎን ፊት ለፊት በባሕሩ አጠገብ ባለው በፊሃሂሮት ሰፍረው ሳሉም የፈርዖን ሠረገሎች፣ ፈረሰኞቹና ሠራዊቱ በሙሉ ደረሱባቸው።
-