ኢሳይያስ 9:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ምድያም ድል በተደረገበት ጊዜ እንደሆነው ሁሉ+የሸክማቸውን ቀንበር፣ በትከሻቸው ላይ ያለውን በትር፣የተቆጣጣሪያቸውንም ዘንግ ሰባብረሃልና። ናሆም 1:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 አሁንም ቀንበሩን ከአንተ ላይ እሰብራለሁ፤+እስራትህንም እበጥሳለሁ።