ኢሳይያስ 14:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 አሦራዊውን በምድሬ ላይ አደቀዋለሁ፤በተራሮቼም ላይ እረግጠዋለሁ።+ ቀንበሩ ከላያቸው ላይ ይነሳል፤ሸክሙም ከትከሻቸው ላይ ይወርዳል።”+