ሆሴዕ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በጊብዓ ቀንደ መለከት፣ በራማም+ መለከት ንፉ!+ ‘ቢንያም ሆይ፣ ከኋላህ ነን!’ ብላችሁ በቤትአዌን+ ቀረርቶ አሰሙ።