-
መዝሙር 22:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 የምድር ዳርቻዎች ሁሉ ይሖዋን አስታውሰው ወደ እሱ ይዞራሉ።
የሕዝቦች ነገዶች ሁሉ በፊትህ ይሰግዳሉ።+
-
-
ዕንባቆም 2:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ውኃ ባሕርን እንደሚሸፍን፣
ምድርም የይሖዋን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።+
-