ኤርምያስ 50:43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 የባቢሎን ንጉሥ ስለ እነሱ ወሬ ሰምቷል፤+እጆቹም ይዝለፈለፋሉ።+ ጭንቀት ይይዘዋል፤ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ይሠቃያል።