ዳንኤል 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 በዚህ ጊዜ ንጉሡ ፊቱ ገረጣ፤* ወደ አእምሮው የመጣው ሐሳብ አሸበረው፤ ወገቡም ተንቀጠቀጠ፤+ ጉልበቶቹም ይብረከረኩ ጀመር።