ኤርምያስ 51:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ቀስተኛው ደጋኑን አይወጥር።* በተጨማሪም ማንም ሰው ጥሩሩን ለብሶ አይነሳ። ለወጣቶቿ ምንም ዓይነት ርኅራኄ አታሳዩ።+ ሠራዊቷን ሁሉ ፈጽማችሁ አጥፉ። 4 እነሱም በከለዳውያን ምድር ታርደው፣በጎዳናዎቿም ላይ ክፉኛ ቆስለው ይወድቃሉ።+
3 ቀስተኛው ደጋኑን አይወጥር።* በተጨማሪም ማንም ሰው ጥሩሩን ለብሶ አይነሳ። ለወጣቶቿ ምንም ዓይነት ርኅራኄ አታሳዩ።+ ሠራዊቷን ሁሉ ፈጽማችሁ አጥፉ። 4 እነሱም በከለዳውያን ምድር ታርደው፣በጎዳናዎቿም ላይ ክፉኛ ቆስለው ይወድቃሉ።+