-
ኤርምያስ 48:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከሆሮናይም+ የጩኸት ድምፅ
እንዲሁም የጥፋትና የታላቅ ውድቀት ድምፅ ይሰማል።
-
-
ኤርምያስ 48:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ወደ ሉሂት በሚወስደው አቀበት እያለቀሱ ይወጣሉ።
በደረሰው ጥፋት የተነሳ፣ ከሆሮናይም ቁልቁል በሚወስደው መንገድ ሲወርዱም የጭንቅ ጩኸት ይሰማሉ።+
-