ዘፀአት 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከዚያ በላይ ደብቃ ልታቆየው እንደማትችል+ ስታውቅ ግን የደንገል ቅርጫት* ወስዳ ቅርጫቱን በቅጥራንና በዝፍት ለቀለቀችው፤ ከዚያም ልጁን በቅርጫቱ ውስጥ አድርጋ በአባይ ወንዝ ዳር በሚገኘው ቄጠማ መሃል አስቀመጠችው።
3 ከዚያ በላይ ደብቃ ልታቆየው እንደማትችል+ ስታውቅ ግን የደንገል ቅርጫት* ወስዳ ቅርጫቱን በቅጥራንና በዝፍት ለቀለቀችው፤ ከዚያም ልጁን በቅርጫቱ ውስጥ አድርጋ በአባይ ወንዝ ዳር በሚገኘው ቄጠማ መሃል አስቀመጠችው።