መዝሙር 78:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በአባቶቻቸው ፊት በግብፅ አገር፣በጾዓን+ ምድር አስደናቂ ነገሮች አከናውኖ ነበር።+ ሕዝቅኤል 30:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ጳትሮስን+ ባድማ አደርጋለሁ፤ በጾዓን እሳት አነዳለሁ፤ ደግሞም በኖእ*+ ላይ የፍርድ እርምጃ እወስዳለሁ።