ዘሌዋውያን 26:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እናንተንም በብሔራት መካከል እበትናችኋለሁ፤+ ሰይፍም መዝዤ አሳድዳችኋለሁ፤+ ምድራችሁ ባድማ ትሆናለች፤+ ከተሞቻችሁም ይፈራርሳሉ። ምሳሌ 29:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ብዙ ጊዜ ተወቅሶ አንገቱን ያደነደነ* ሰው፣+ሊፈወስ በማይችል ሁኔታ በድንገት ይሰበራል።+