-
ዘፍጥረት 41:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በነጋም ጊዜ መንፈሱ ተረበሸ። በመሆኑም በግብፅ የሚገኙ አስማተኛ ካህናትን በሙሉ እንዲሁም ጥበበኞቿን በሙሉ አስጠራ። ፈርዖንም ያያቸውን ሕልሞች ነገራቸው፤ ሆኖም ለፈርዖን ሕልሞቹን ሊፈታለት የቻለ አንድም ሰው አልነበረም።
-
-
1 ነገሥት 4:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 የሰለሞን ጥበብ ከምሥራቅ ሰዎች ሁሉ ጥበብና ከግብፅ ሁሉ ጥበብ የላቀ ነበር።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 7:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ሙሴም የግብፃውያንን ጥበብ ሁሉ ተማረ። በንግግሩና በተግባሩም ብርቱ ሆነ።+
-