ኢሳይያስ 11:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ይሖዋ የግብፅን ባሕረ ሰላጤ* ይከፍላል፤*+በወንዙም*+ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል። በሚያቃጥል እስትንፋሱ* የወንዙን ሰባት ጅረቶች ይመታል፤*ሰዎችም ከነጫማቸው እንዲሻገሩ ያደርጋል።
15 ይሖዋ የግብፅን ባሕረ ሰላጤ* ይከፍላል፤*+በወንዙም*+ ላይ እጁን በዛቻ ያወዛውዛል። በሚያቃጥል እስትንፋሱ* የወንዙን ሰባት ጅረቶች ይመታል፤*ሰዎችም ከነጫማቸው እንዲሻገሩ ያደርጋል።