ኢሳይያስ 19:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 በግብፅ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ እነሆ፣ ይሖዋ በፈጣን ደመና እየጋለበ ወደ ግብፅ እየመጣ ነው። የግብፅ ከንቱ አማልክት በእሱ ፊት ይንቀጠቀጣሉ፤+የግብፅም ልብ በውስጧ ይቀልጣል።
19 በግብፅ ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+ እነሆ፣ ይሖዋ በፈጣን ደመና እየጋለበ ወደ ግብፅ እየመጣ ነው። የግብፅ ከንቱ አማልክት በእሱ ፊት ይንቀጠቀጣሉ፤+የግብፅም ልብ በውስጧ ይቀልጣል።