ሚክያስ 1:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚህ የተነሳ ዋይ ዋይ እላለሁ፤ ደግሞም አላዝናለሁ፤+ባዶ እግሬንና ራቁቴን እሄዳለሁ።+ እንደ ቀበሮዎች አላዝናለሁ፤እንደ ሰጎኖችም አለቅሳለሁ። 9 ቁስሏ ሊፈወስ አይችልም፤+እስከ ይሁዳ ድረስ ተሰራጭቷል።+ መቅሰፍቱ እስከ ሕዝቤ በር፣ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ተዛምቷል።+
8 ከዚህ የተነሳ ዋይ ዋይ እላለሁ፤ ደግሞም አላዝናለሁ፤+ባዶ እግሬንና ራቁቴን እሄዳለሁ።+ እንደ ቀበሮዎች አላዝናለሁ፤እንደ ሰጎኖችም አለቅሳለሁ። 9 ቁስሏ ሊፈወስ አይችልም፤+እስከ ይሁዳ ድረስ ተሰራጭቷል።+ መቅሰፍቱ እስከ ሕዝቤ በር፣ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ተዛምቷል።+