የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 እንግዲህ በወይን እርሻዬ ላይ

      ምን እንደማደርግ ልንገራችሁ፦

      በዙሪያው ያለውን የቁጥቋጦ አጥር እነቅላለሁ፤

      ለእሳትም ይማገዳል።+

      የድንጋይ ቅጥሩን አፈርሳለሁ፤

      በእግርም ይረጋገጣል።

  • ኤርምያስ 4:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ወደ ጽዮን የሚጠቁም ምልክት* አቁሙ።

      መጠለያ ፈልጉ፤ ዝም ብላችሁም አትቁሙ።”

      ከሰሜን ጥፋት ብሎም ታላቅ መዓት አመጣለሁና።+

  • ሕዝቅኤል 6:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በምትኖሩባቸው ቦታዎች ሁሉ ያሉት ከተሞች ይወድማሉ፤+ ከፍ ያሉት የማምለኪያ ቦታዎቹም ፈራርሰው ባድማ ይሆናሉ።+ መሠዊያዎቻችሁ ፈራርሰው እንዳልነበሩ ይሆናሉ፤ አስጸያፊ የሆኑት ጣዖቶቻችሁ ይወገዳሉ፤ የዕጣን ማጨሻዎቻችሁ ተገንድሰው ይወድቃሉ፤ የሠራችኋቸው ሥራዎችም ተጠራርገው ይጠፋሉ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ