ራእይ 21:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከተማዋ የፀሐይም ሆነ የጨረቃ ብርሃን አላስፈለጋትም፤ የአምላክ ክብር ብርሃን ሰጥቷታልና፤+ በጉም መብራቷ ነበር።+