መዝሙር 97:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 97 ይሖዋ ነገሠ!+ ምድር ደስ ይበላት።+ ብዙ ደሴቶችም ሐሴት ያድርጉ።+ ራእይ 11:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንዲህም አሉ፦ “ያለህና+ የነበርክ፣ ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣ ታላቅ ኃይልህን ስለያዝክና ንጉሥ ሆነህ መግዛት ስለጀመርክ+ እናመሰግንሃለን።
17 እንዲህም አሉ፦ “ያለህና+ የነበርክ፣ ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣ ታላቅ ኃይልህን ስለያዝክና ንጉሥ ሆነህ መግዛት ስለጀመርክ+ እናመሰግንሃለን።