የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 40:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • መዝሙር 98:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 98 ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+

      እሱ አስደናቂ ነገሮች አድርጓልና።+

      ቀኝ እጁ፣ አዎ ቅዱስ ክንዱ መዳን አስገኝቷል።*+

  • መዝሙር 107:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ሕዝቦች ስለ ታማኝ ፍቅሩና

      ለሰው ልጆች ስላደረጋቸው አስደናቂ ሥራዎች+ ይሖዋን ያመስግኑት።+

  • መዝሙር 145:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 145 ንጉሡ አምላኬ ሆይ፣+ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤

      ለዘላለም ስምህን አወድሳለሁ።+

  • መዝሙር 145:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ትውልዶች ሁሉ ሥራህን ያወድሳሉ፤

      ስላከናወንካቸው ታላላቅ ነገሮች ይናገራሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ