የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 46:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “አርፋችሁ ተቀመጡ፤ እኔ አምላክ እንደሆንኩም እወቁ።

      በብሔራት መካከል ከፍ ከፍ እላለሁ፤+

      በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።”+

  • መዝሙር 66:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 አምላክን እንዲህ በሉት፦ “ሥራዎችህ አክብሮታዊ ፍርሃት የሚያሳድሩ ናቸው።+

      ከኃይልህ ታላቅነት የተነሳ

      ጠላቶችህ በፊትህ ይሽቆጠቆጣሉ።+

  • ሕዝቅኤል 38:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ደግሞም ራሴን ገናና አደርጋለሁ፤ እንዲሁም ራሴን እቀድሳለሁ፤ በብዙ ብሔራትም ፊት ማንነቴ እንዲታወቅ አደርጋለሁ፤ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ።’

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ