ኢሳይያስ 62:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 62 ጽድቋ እንደ ደማቅ ብርሃን እስኪፈነጥቅ፣+መዳኗም እንደ ችቦ እስኪቀጣጠል ድረስለጽዮን ስል ጸጥ አልልም፤+ለኢየሩሳሌምም ስል ዝም ብዬ አልቀመጥም።+