መዝሙር 9:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ስምህን የሚያውቁ በአንተ ይታመናሉ፤+ይሖዋ ሆይ፣ አንተን የሚሹትን ፈጽሞ አትተዋቸውም።+ ኤርምያስ 17:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በይሖዋ የሚታመን፣መመኪያውም ይሖዋ የሆነ ሰው* የተባረከ ነው።+