2 ዜና መዋዕል 20:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በማግስቱም በማለዳ ተነስተው በተቆአ+ ወደሚገኘው ምድረ በዳ ሄዱ። እየሄዱ ሳሉ ኢዮሳፍጥ ቆሞ እንዲህ አለ፦ “ይሁዳና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሆይ፣ ስሙኝ! ጸንታችሁ መቆም እንድትችሉ በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ። በነቢያቱም እመኑ፤+ እንዲህ ካደረጋችሁ ይሳካላችኋል።” መዝሙር 62:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በሙሉ ልብህ በይሖዋ ታመን፤+ደግሞም በገዛ ራስህ ማስተዋል አትመካ።*+
20 በማግስቱም በማለዳ ተነስተው በተቆአ+ ወደሚገኘው ምድረ በዳ ሄዱ። እየሄዱ ሳሉ ኢዮሳፍጥ ቆሞ እንዲህ አለ፦ “ይሁዳና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሆይ፣ ስሙኝ! ጸንታችሁ መቆም እንድትችሉ በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ። በነቢያቱም እመኑ፤+ እንዲህ ካደረጋችሁ ይሳካላችኋል።”