ኤርምያስ 51:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 “ፍላጎታቸው በኃይል ሲነሳሳ እጅግ ደስ እንዲሰኙድግሳቸውን አዘጋጅላቸዋለሁ፤ እንዲሰክሩም አደርጋለሁ፤+ከዚያም ጨርሶ ላይነቁእስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ይሖዋ።
39 “ፍላጎታቸው በኃይል ሲነሳሳ እጅግ ደስ እንዲሰኙድግሳቸውን አዘጋጅላቸዋለሁ፤ እንዲሰክሩም አደርጋለሁ፤+ከዚያም ጨርሶ ላይነቁእስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ይሖዋ።