መዝሙር 78:34, 35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ሆኖም በገደላቸው ቁጥር እሱን ይሹ ነበር፤+ተመልሰው አምላክን ይፈልጉ ነበር፤35 ይህን የሚያደርጉት አምላክ ዓለታቸው እንደሆነ፣+ልዑሉ አምላክም እንደሚዋጃቸው* በማስታወስ ነበር።+ ሆሴዕ 5:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እሄዳለሁ፤ በደላቸው የሚያስከትልባቸውን መዘዝ እስኪሸከሙም ድረስ ወደ ስፍራዬ እመለሳለሁ፤በዚህ ጊዜም ሞገሴን* ይሻሉ።+ በጭንቀት በሚዋጡበት ጊዜ እኔን ይሻሉ።”+
34 ሆኖም በገደላቸው ቁጥር እሱን ይሹ ነበር፤+ተመልሰው አምላክን ይፈልጉ ነበር፤35 ይህን የሚያደርጉት አምላክ ዓለታቸው እንደሆነ፣+ልዑሉ አምላክም እንደሚዋጃቸው* በማስታወስ ነበር።+
15 እሄዳለሁ፤ በደላቸው የሚያስከትልባቸውን መዘዝ እስኪሸከሙም ድረስ ወደ ስፍራዬ እመለሳለሁ፤በዚህ ጊዜም ሞገሴን* ይሻሉ።+ በጭንቀት በሚዋጡበት ጊዜ እኔን ይሻሉ።”+