ሕዝቅኤል 20:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ሆኖም በእኔ ላይ የሚያምፁትንና በደል የሚፈጽሙትን ከመካከላችሁ አስወግዳለሁ።+ የባዕድ አገር ሰው ሆነው ከሚኖሩበት ምድር አወጣቸዋለሁና፤ ወደ እስራኤል ምድር ግን አይገቡም፤+ እናንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’
38 ሆኖም በእኔ ላይ የሚያምፁትንና በደል የሚፈጽሙትን ከመካከላችሁ አስወግዳለሁ።+ የባዕድ አገር ሰው ሆነው ከሚኖሩበት ምድር አወጣቸዋለሁና፤ ወደ እስራኤል ምድር ግን አይገቡም፤+ እናንተም እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’