-
ኤርምያስ 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በዚያን ጊዜ ለዚህ ሕዝብና ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይባላል፦
-
-
ሕዝቅኤል 13:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በታላቅ ቁጣዬ ኃይለኛ አውሎ ነፋስ እንዲነሳ አደርጋለሁ፤ በቁጣዬም ከባድ ዶፍ አዘንባለሁ፤ ደግሞም ጥፋት በሚያስከትል ታላቅ ንዴት የበረዶ ድንጋይ አወርዳለሁ።
-