ነህምያ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አብራምን+ መርጠህ ከከለዳውያን ዑር+ ያወጣኸውና አብርሃም+ ብለህ የጠራኸው እውነተኛው አምላክ ይሖዋ አንተ ነህ። ሚክያስ 7:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 በጥንት ዘመን ለአባቶቻችን በማልክላቸው መሠረትለያዕቆብ ታማኝነትን፣ለአብርሃም ደግሞ ታማኝ ፍቅርን ታሳያለህ።+