ኢሳይያስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰማያት ሆይ፣ ስሙ፤ ምድር ሆይ፣ አድምጪ፤+ይሖዋ እንዲህ ሲል ተናግሯልና፦ “ወንዶች ልጆችን ተንከባክቤ አሳደግኩ፤+እነሱ ግን በእኔ ላይ ዓመፁ።+ ኢሳይያስ 63:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱ ግን ዓመፁ፤+ ቅዱስ መንፈሱንም አሳዘኑ።+ በዚህ ጊዜ ጠላት ሆነባቸው፤+ደግሞም ተዋጋቸው።+ ኢሳይያስ 65:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 የራሳቸውን ሐሳብ እየተከተሉ፣+መልካም ባልሆነ መንገድ ወደሚሄዱ+ግትር ሰዎች ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ፤+