-
ዘኁልቁ 27:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 እሱም በኡሪም+ አማካኝነት የይሖዋን ፍርድ በሚጠይቅለት በካህኑ በአልዓዛር ፊት ይቆማል። እሱም ሆነ ከእሱ ጋር ያሉት እስራኤላውያን እንዲሁም መላው ማኅበረሰብ በእሱ ትእዛዝ ይወጣሉ፤ በእሱ ትእዛዝ ይገባሉ።”
-
-
1 ነገሥት 22:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከዚያም ኢዮሳፍጥ “በዚህ ቦታ የይሖዋ ነቢይ የለም? ካለ በእሱም አማካኝነት እንጠይቅ” አለ።+
-