አሞጽ 7:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከእንግዲህ ወዲያ ግን በቤቴል ትንቢት አትናገር፤+ ቤቴል የንጉሥ መቅደስና+ የመንግሥት መኖሪያ ናትና።” አሞጽ 7:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እንግዲህ የይሖዋን ቃል ስማ፦ ‘አንተ “በእስራኤል ላይ ትንቢት አትናገር፤+ በይስሐቅም ቤት ላይ አትስበክ”+ እያልክ ነው።