የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 36:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 እነሆ፣ አምላክ በኃይሉ ከፍ ከፍ ብሏል፤

      እንደ እሱ ያለ አስተማሪ ማን ነው?

  • መዝሙር 32:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አንተ እንዲህ ብለሃል፦ “ጥልቅ ማስተዋል እሰጥሃለሁ፤ ልትሄድበት የሚገባውንም መንገድ አስተምርሃለሁ።+

      ዓይኔን በአንተ ላይ አድርጌ እመክርሃለሁ።+

  • መዝሙር 71:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 አምላክ ሆይ፣ ከልጅነቴ ጀምሮ አስተምረኸኛል፤+

      እኔም እስካሁን ድረስ ድንቅ ሥራዎችህን አስታውቃለሁ።+

  • መዝሙር 119:102
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 102 አንተ አስተምረኸኛልና፣

      ከፍርዶችህ ፈቀቅ አልልም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ