ኢሳይያስ 60:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ፀሐይሽ ከእንግዲህ አትጠልቅም፤ጨረቃሽም አትደበዝዝም፤ይሖዋ የዘላለም ብርሃን ይሆንልሻልና፤+የሐዘንሽም ጊዜ ያበቃል።+ ራእይ 21:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ከተማዋ የፀሐይም ሆነ የጨረቃ ብርሃን አላስፈለጋትም፤ የአምላክ ክብር ብርሃን ሰጥቷታልና፤+ በጉም መብራቷ ነበር።+ ራእይ 22:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በተጨማሪም ከእንግዲህ ወዲህ ሌሊት አይኖርም፤+ ይሖዋ* አምላክ በእነሱ ላይ ብርሃን ስለሚፈነጥቅ የመብራት ብርሃንም ሆነ የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤+ ደግሞም ለዘላለም ይነግሣሉ።+
5 በተጨማሪም ከእንግዲህ ወዲህ ሌሊት አይኖርም፤+ ይሖዋ* አምላክ በእነሱ ላይ ብርሃን ስለሚፈነጥቅ የመብራት ብርሃንም ሆነ የፀሐይ ብርሃን አያስፈልጋቸውም፤+ ደግሞም ለዘላለም ይነግሣሉ።+