2 ነገሥት 19:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ምክንያቱም በእኔ ላይ የተቆጣኸው ቁጣና+ ጩኸትህ ወደ ጆሮዬ ደርሷል።+ ስለዚህ ስናጌን በአፍንጫህ፣ ልጓሜንም+ በአፍህ አስገባለሁ፤በመጣህበትም መንገድ እንድትመለስ አደርግሃለሁ።”+ መዝሙር 32:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በልጓም ወይም በልባብ ካልተገራ በስተቀር አልገዛም ብሎወደ እናንተ እንደማይቀርብ፣ማስተዋል እንደሌለው ፈረስ ወይም በቅሎ አትሁኑ።”+
28 ምክንያቱም በእኔ ላይ የተቆጣኸው ቁጣና+ ጩኸትህ ወደ ጆሮዬ ደርሷል።+ ስለዚህ ስናጌን በአፍንጫህ፣ ልጓሜንም+ በአፍህ አስገባለሁ፤በመጣህበትም መንገድ እንድትመለስ አደርግሃለሁ።”+