መዝሙር 119:165 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 165 ሕግህን የሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤+ሊያደናቅፋቸው የሚችል ምንም ነገር የለም።* ኢሳይያስ 55:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በታላቅ ደስታ ትወጣላችሁና፤+በሰላምም ትመለሳላችሁ።+ ተራሮቹና ኮረብቶቹ በደስታ በፊታችሁ እልል ይላሉ፤+የሜዳም ዛፎች ሁሉ ያጨበጭባሉ።+