ምሳሌ 19:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ይሖዋን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤+እንዲህ የሚያደርግ ሰው ጥሩ እረፍት ያገኛል፤ ጉዳትም አይደርስበትም።+