-
ሶፎንያስ 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “በይሁዳና በኢየሩሳሌም ነዋሪዎች ሁሉ ላይ
እጄን እዘረጋለሁ፤
የባአልን ቀሪዎች* ሁሉና የባዕድ አምላክ ካህናትን ስም
ከሌሎቹ ካህናት ጋር ከዚህ ስፍራ ፈጽሜ አስወግዳለሁ፤+
-
ሶፎንያስ 1:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+
ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።
-
-
-