መዝሙር 46:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “አርፋችሁ ተቀመጡ፤ እኔ አምላክ እንደሆንኩም እወቁ። በብሔራት መካከል ከፍ ከፍ እላለሁ፤+በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።”+