-
ኢሳይያስ 9:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ክፋት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤
ቁጥቋጦውንና አረሙንም ይበላል።
በደን ውስጥ ያለውን ጥሻ ያነደዋል፤
ጥሻው በሚቃጠልበት ጊዜም ጭሱ እየተትጎለጎለ ይወጣል።
-
18 ክፋት እንደ እሳት ይቀጣጠላል፤
ቁጥቋጦውንና አረሙንም ይበላል።
በደን ውስጥ ያለውን ጥሻ ያነደዋል፤
ጥሻው በሚቃጠልበት ጊዜም ጭሱ እየተትጎለጎለ ይወጣል።